(አይኤምኤፍ) ገልጿል። ድርጅቱ የኢትዮጵያ መንግስት በንግድ ባንኮች ላይ የጣለውን አስገዳጅ የ20 በመቶ የግምጃ ቤት ቦንድ ግዥ “ያነሳል” ሲል አመልክቷል። አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተራዘመ የብድር አቅርቦትን በተመለከተ ያደረገውን ስምምነት የሚዳስስ የመጀመሪያ ዙር አጠቃላይ ሪፖርት ባለፈው ሰኞ ጥቅምት ...
(ኢሰመጉ) ጠየቀ። ኢሰመጉ ባወጣው መግለጫ፤ በአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚፈጸመው እስር መቀጠሉንና የሚያዙ ሰዎች ፍርድ ቤት እንደማይቀርቡ አስታውቋል። ተቋሙ ባለፈው ረቡዕ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው በዚህ መግለጫ፤ አማራ ክልልን ጨምሮ በሌሎች ክልሎች ተፈጽመዋል ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ...
<p style="text-align: justify;">ጸጋዬን እናድንቅ፤ ጸጋዬንም እንፍጠር!<br /><br />ግጥምን በተመለከተ፣ ጸጋዬን ወድደን በጸጋዬ ብቻ ይቁም ማለት አዲስ ተስፋን ...
<p style="text-align: justify;">አንድ አባ ዳካ የሚባሉ በሠፈር ባገሩ በጨዋታና በነገር አዋቂነታቸው የታወቁ አዛውንት በየጊዜው በየዕድሩ፣ በየሰንበቴውና በየድግሱ ሁሉ እየተገኙ በሚያጋጥማቸው ...
ያን ሰሞን በልቦናዬ የሚመላለሱት የእጅጋየሁ ሽባባው ዘፈኖች ነበሩ፡፡ ሳልሰለች ዘፈናቸውን በተደጋጋሚ ከምሰማቸው አርቲስቶች አንዷ እጅጋየሁ ናት፡፡ ዛሬም ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳዔ “ፕሬዚዳንት እንድሆን በተደጋጋሚ ብጠየቅም ጥያቄውን ግን ...
የጋሽ ማህሙድ አሕመድ የመጨረሻ የሙዚቃ መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ መሆኑ ተገልጿል። በዚህ የሙዚቃ መድረክ ላይ ጥቂትና የተመረጡ ድምጻውያን ...
lt;p style="text-align: justify;"> እ.ኤአ የ2020 የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በ1 ቀን የ8መቶ ሴቶች ህይወት ያልፋል። የእናቶች ሞት በ2 ...
FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።</p> <p>የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ...